እኛ ማነን

በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሥር የምንገኝ ሲታውያን መነኮሳን በአገራችን በአዲስ አበባ፣ በመንዲዳ፣ በሆሣዕናና በጎንደር ገዳማት ሲኖሩን፤ ዓላማችንም በወንጌል ላይ የተመሠረተውን የቅዱስ አቡነ ቡሩክ ደንብን (The Rule of St. Benedict) በመከተል ክርሰቲያናዊ የጥምቀት ጸጋችንን በምልአት በሲታዊ ትውፊት መኖር ነው።.....

ይህም በምንኩስና ሕይወታችን፤ በግላዊም ሆነ ማኅበራዊ ጸሎትና ሥራ በቀጣይነት እግዚአብሔርን የመፈለግና የማመስገን ሕይወት ነው። በአጭር ቃላት ሕይወታችን “ጸሎትና ሥራ” (Ora et Labora) በሚለው ዘመን ጠገብ ትውፊታችን ይገለጻል።

ለዚህም ግብ መሳካት “ከክርስቶስ ፍቅር ምንም ነገር ያለማስበለጥ” የሚለውን ደንባችንን በማሰላሰል ለእግዚአብሔር መንግሥት መስፋትና ምስክርነት በጸጋው ተማምነን ለመኖር የወሰንን ነን።

በካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን እምነት መንፈሳዊ ትምህርቶች፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፣ ታሪክ፣ ሥርዓተ አምልኮ፣ ጸሎቶችና መንፈሳዊነትን ወደ ምንካፈልበት፤ የቤተ ክርስቲያናችን ዜና ወደ ሚነገርበት፣ እንዲሁም በተቀደሰ ጋብቻም ሆነ በምንኩስና ሕይወት ወደ ቅድስና ጥሪ ለመጓዝ የሚያግዙ እውነታዎች ወደሚጋሩበት፣ የቅዱሳን ሕይወት፣ ሀብትና ትሩፋት ወደ ሚነገርበት፣ ባጠቃላይ የአምላካችን መልካም ዜና ወደሚታወጅበት ይህ ድረ ገጽ እንኳን በደህና መጡ!!

ከመ በኲሉ ይሴባሕ እግዚአብሔር!- እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይከብር ዘንድ፤ አሜን።1ጴጥ.4:11

Map St Joseph Cistercians

Top Panel

ለመንፈሳዊ ሕይወታችን የሚያግዙ የተለያዩ አስተምህሮዎችና አስተንትኖዎች ምድብ።

Display # 
< < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < <
Title Author Hits
ዓለምን ሁሉ ከራሱ ጋር ሊቀድስ መጥቷል! Written by Super User 193
የቅዱስ ጳውሎስ ነገረ ክርስቶስ (ክፍል ፪) Written by Super User 257
የቅዱስ ጳውሎስ ነገረ ክርስቶስ (ክፍል ፩) Written by Super User 505
ቅዱስ ዮሴፍ - ጽጌ ደንጎላት (መኃ ፪፡፩ ) Written by Super User 576
እሺታ! Fiat! Written by Super User 612
“ዳግመኛ ኃጢአት አትሥራ!” Written by Super User 441
ልደት፥ጥምቀት፥ትንሳኤ Written by Super User 637
ልደት በመጣንበት መንገድ የማንመለስበት ጥሪ ነው! Written by Super User 435
የጌታችን  የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት የእግዚአብሔር ምሕረት ሥጦታ ነው Written by Super User 564
የጌታ ልደት ለሰላም ነው! Written by Super User 563
ፍቅር ክፍል ፫ Written by Super User 610
በእምነት የመቆም ጽናት! Written by Super User 571
ፍቅር (ክፍል ፪) Written by Super User 668
ፍቅር (ክፍል ፩) Written by Super User 927
የዓለም የወንጌል ተልዕኮ ቀን Written by Super User 692
ዋጋችን ስንት ነው? Written by Super User 913
ደብረ ታቦር Written by Super User 667
እምነት (ክፍል ፯) Written by Super User 725
እምነት ክፍል ፮ Written by Super User 626
እምነት ክፍል ፭ Written by Super User 761
መንፈስ ቅዱስ Written by Super User 703
ቅዱስ ዮሴፍ Written by Super User 669
ዕርገት Written by Super User 984
እምነት (ክፍል ፬) Written by Super User 731
እምነት (ክፍል ፫) Written by Super User 706
እምነት (ክፍል ፪) Written by Super User 745
ልደተ-ማርያም Written by Super User 912
በክርስቶስ ኢየሱስ ሆኖ በፍቅር የሚሠራ እምነት (እምነት ክፍል ፩) Written by Super User 805
ሰንበት ዘዳግማይ ትንሣኤ Written by Super User 799
ሰንበት ዘትንሣኤ Written by Super User 914
ሰሙነ ሕማማት Written by Super User 752
ሰሙነ ሕማማት Written by Super User 722
ምሥጢረ ክህነት Written by Super User 1530
ሰሙነ ሕማማት Written by Super User 745
ሰሙነ ሕማማት Written by Super User 883
ሰንበት ዘሆሳዕና Written by Super User 723
ሰንበት ዘኒቆዲሞስ Written by Super User 828
ሰንበት ዘገብር ኄር Written by Super User 762
ደብረ ዘይት Written by Super User 1141
ዘመጻጒዕ  የዐቢይ ጾም ፬ኛ ሰንበት Written by Super User 955
ዘምኲራብ የዐቢይ ጾም ሦስተኛ ሰንበት Written by Super User 925
ዘቅድስት (የዐቢይ ጾም ሁለተኛ ሳምንት) Written by Super User 972
  የጌታ ፈተናዎች በምድረ-በዳ Written by Super User 745
የዐቢይ ጾም ፩ኛ ሰንበት ዘወረደ Written by Super User 981
ዐቢይ ጾም ከጌታ ጋር በምደረ-በዳ Written by Super User 690
ዐቢይ ጾም Written by Super User 903
የምትሄድበትን ዕወቅ Written by Super User 663
ክርስትያናዊ እምነት Written by Super User 1145
ካህን የመለኮታዊ ምህረት አገልጋይ ነው Written by Super User 1187
ልደት ሠርክ-አዲስ ነው! Written by Super User 782
የአዲስ ዓመት ተስፋችንና ምኞታችን እንደ ቤተሰብ ምን ላይ ያተኩር? Written by Super User 936
ሰባቱ መንፈሶች (ኢሳ 11፡1-3) Written by Super User 1745
የእምነታችን ጥጉ ሰማይ ነው፤ አምላካችን ከሁሉ ከፍ ያለ ነውና! Written by Super User 3191
ባዶ!? ከባዶ ወደ ማዶ! Written by Super User 2646
የመንጋ ወይም የገደል ማሚቱ ክርስትና!? Written by Super User 7739
ጎሕ ሳይቀድ፤ ገና ጨለማ ሳለ ኢየሱስን ፍለጋ! Written by Super User 7730
መላእክት ምንድን ናችው? Written by Super User 14796
“በአዲስ ዘመን አዲስ ነገር!” ግን እንዴት? Written by Super User 6514
ራሳቸውን ስለሚያሰማሩ እረኞች ቅ. አውጎስጢኖስ ባደረገው ስብከት ላይ የተደረገ አስተንትኖ Written by Super User 3979
ሁለት የተለያዩ ዓይነት ሰዎች ወደ ቤተልሔም ዋሻ ሲገቡ! Written by Super User 7855
ለክርስቶስ ልደት ዝግጅት የሚያግዙ ነጥቦች Written by Super User 3593
መጽሐፍ ቅዱስ በቅዳሴያችን ውስጥ! Written by Super User 4557
ስትጾሙ ራሳችሁን ቅባት ተቀቡ፡ ፊታችሁን ታጠቡ! Written by Super User 4284
ድንቅ ልውውጥ! ራሳችንን ማዳን ስለማንችል እርሱ እንደኛ ሆነልን! Written by Super User 3353
በእቅድ የተፈጠርን ነን! Written by Super User 2727
የምሕረት በር ተከፍቷል Written by Super User 3335
ክርስቶስ ንጉሥ Written by Super User 4049
ደሙን አሟጥጦ ሰጥቶ አድኖናል Written by Super User 2987
የአባ ስብከትና እኛ Written by Super User 2823
በሁለንተናችን እንጡም - ቅ.ዮሐንስ አፈወርቅ እንዳስተማረው!! Written by Super User 10271
መንፈስ ቅዱስ - ቸል የተባለ አምላክ? - ስጦታዎቹና ፍሬዎቹ በክርስቲያን ሕይወት Written by Super User 7777
መስቀል፡- ዓለም የማይገባው ቋንቋ! Written by Super User 8715
በሙዚቃ ውስጥ ሰይጣን? Written by Super User 8215
በፍቅር ማመን Written by Super User 7945
ጥሪ፣ የእግዚአብሔር የፍቅር ስጦታ Written by Super User 8794
ለሚያምኑት የዘለዓለም ሕይወት ተረጋግጧል Written by Super User 3052
ቤዛችሁ ሕይወታችሁ፣ ትንሣኤያችሁ እኔ ነኝ Written by Super User 2604
ቀዳም ስዑር - ከጥንታዊ ድርሳን Written by Super User 4296
ትልቅ ጥያቄ ከታላቁ ጠያቂ Written by Super User 4146
እዝነ ኅሊና Written by Super User 2560
ስንመጻደቅ እንዳንወድቅ Written by Super User 2964
የኃጢአት ምክንያት Written by Super User 2730
መሆን የሚገባን ክርስቲያናዊ ሕይወት Written by Super User 6518
ለአዲሱ ዓመት ጭምብላችን ይውለቅ! Written by Super User 15721
ትእምርተ-መስቀል /ማማተብ/ Written by Super User 5146
ወርቃማው ሕግ Written by Super User 4372
ወርቃማው ሕግ Written by Super User 3605
ካቶሊካዊ ምልክቶችና ትርጉማቸው Written by Super User 4385
ጰራቅሊጦስ Written by Super User 4422
የመንፈስ ቅዱስ ሀብቶች Written by Super User 3561
በትልቁ እሳት መያያዝ Written by Super User 2352
ትልቅ ጥያቄ ከታላቁ ጠያቂ Written by Super User 2759
እግዚአብሔር ቁጡ አይደለም Written by Super User 2075
ክብሩን በብዛት አፈሰሰ - ቅዱሳን Written by Super User 3706
የፋሲካ ምስጢር Written by Super User 2346
ከእናንተ ጋር ይህን ፋሲካ ልበላ እጅግ እመኝ ነበር Written by Super User 2578
ከእናንተ ጋር ይህን ፋሲካ ልበላ እጅግ እመኝ ነበር Written by Super User 2650
ፈጣሪ ፍጡሩን አገለገለ Written by Super User 3354
የኢየሱስ ሕማማት Written by Super User 6701
ሆሳዕና Written by Super User 4002
ክርስትናና ትሕትና Written by Super User 5205
ዘፈን ኃጢአት ነውን? Written by Super User 11374
“ቀድሱ ጾመ… ጾምን አክብሩ፤ ጹሙ” ኢዮኤል 1፡14 Written by Super User 3119
የኃጢአት እሳት መለኮታዊውን እሳት አይቋቋመውም Written by Super User 2181
ቃሉን በትሕትናና በፍቅር መቀበል Written by Super User 2754
እግዚአብሔር ፍቅር ነው Written by Super User 6237
በዝምታ ውስጥ ያለ ኃይል Written by Super User 4583
የኢየሱስ ጥምቀት ምሳሌነት Written by Super User 5289
ቃል ሥጋ ሆነ በእኛም አደረ Written by Super User 4040
የገና በዓል አጀማመር Written by Super User 13150
የእግዚአብሔርን መንገድ አዘጋጁ Written by Super User 3211
የእግዚአብሔር መንግሥት Written by Super User 3856
ስብከተ ገና Written by Super User 3285
የካህን ዘለዓለማዊ ምርጫ Written by Super User 2377
ፋሲካ-ትንሣኤ- ሽግግር… Written by Super User 5990
የሰሙነ ሕማማት ትርጉም Written by Super User 9329
የተተወ አምላክ ይሆን የምናመልከው? Written by Super User 6102
የጾም ታሪካዊ አመጣጥ Written by Super User 3770
ጾም በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ Written by Super User 4390
ጾምን ጾምኩ ማለት... Written by Super User 3817
የበደለኝን ይቅር ብዬ እንዳልፈው Written by Super User 4164
የሰው ልጅ ፍጥረት Written by Super User 7220
“ልጄ ሆይ ትኩር ብለህ ሰማይን ተመልከት!” Written by Super User 4008
ምስጋና፣ ተስፋና ተስፋ ቁርጠት Written by Super User 9179
ሁሉ ለበጎ ነው! Written by Super User 4771

አድራሻችን

logo

                 ገዳመ ቅዱስ ዮሴፍ ዘሲታውያን

                    ፖ.ሳ.ቁ. 21902
                 አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ
             Phone: +251 (116) 461-435

              Fax +251 (116) 458-988

               contact@ethiocist.org

             https://www.ethiocist.org

 
 

ለድረ ገጻችን የሚሆን ጽሑፍ ካለዎ

1- የኢሜል አድራሻችንን webpageorganizers@gmail.comን ተጠቅመው አሊያም

2- ይህን ሲጫኑ በሚያገኙት CONTACT FORMበሚለው ቅጽ ላይ ጽሑፍዎን ለጥፈው ወይም 

3-facebook አድራሻችን https://www.facebook.com/ethiocist.org በግል መልእከት ይላኩልን

በተጨማሪም የሚያካፍሉት ጠቃሚ የድረገጽ አድራሻ ካለዎ ይላኩልን።   

መልእክት ከር.ሊ.ጳ. ፍራንቼስኮስ

pope"ይቅርታን እና ምሕረትን ማድረግ የሰላማዊ ሕይወት መሠረት ነው"።

“ይቅር ማለት እና ምህረትን ማድረግ የሕይወት ዘይቤያችን ቢሆኑ ኖሮ፥ ስንት ጦርነት፣ ስቃይ እና መከራን እናስቀር ነበር! በግንኙነቶቻችን ሁሉ ይቅርታን የሚያደርግ ፍቅር ያስፈልጋል። ይኸውም በባል እና ሚስት፤ በወላጆች እና በልጆች መካከል እንዲሁም በአካባቢያችን፣ በማኅበረሰባችን እና በፖለቲካውም ማለት ነው። እንዲሁም ይቅርታን ለማድረግ ጥረት የማናደርግ ከሆነ፥ ይቅር አይባልልንም” ማለታቸው ተገልጿል።

ምንጭ - ቫቲካን ራድዮ አማርኛ ዝግጅት