Map St Joseph Cistercians

Top Panel

ክቡር አባ ዳንኤል ጌታቸው በኦስትርያ ደብረ ቅዱስ መስቀል የሲታውያን ገዳም ጎበኙ!

68642102-2A04-4EC6-B11A-3F3BD3A19909-1200x900ክቡር አባ ዳንኤል ጌታቸው በኢትዮጵያ የገዳመ ሲታውያን ጠቅላይ አለቃ በቅርቡ በኦስትርያ የሚገኘውን እና 900 ዓመታት ያስቆጠረውን ታላቁን የደብረ ቅዱስ መስቀል ገዳመ-ሲታውያን መነኮሳን ጎብኝተዋል። ክቡር አባ ዳንኤል ጌታቸው በዚሁ ጉብኝታቸው ከገዳሙ አበምኔት ክክቡር አባ ማክስሚሊያን ሃይም እና ከገዳሙ መነኮሳን ጋር ቆይታ ያደረጉ ሲሆን በዚሁ ቆይታቸው ክቡር አባ ዳንኤል ስለ ኢትዮጵያ የክርስትና ታሪክ እና ስለ ምንኩስና ታሪክ እና መንፈሳዊነት ለገዳሙ መነኮሳን ያጋሩ ሲሆን የገዳሙ አበምኔት ክቡር አባ ማክስሚሊያን ሃይም ወደ ኢትዮጵያ መጥተው የኢትዮጵያ ገዳመ ሲታውያንን እና መነኮሳንን እንዲጎበኙ እና አባታዊ ቡራኬያቸውን እንዲሰጡ ልባዊ ጥሪ አርበውላቸዋል።



አድራሻችን

logo

                 ገዳመ ቅዱስ ዮሴፍ ዘሲታውያን

                    ፖ.ሳ.ቁ. 21902
                 አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ
             Phone: +251 (116) 461-435

              Fax +251 (116) 458-988

               contact@ethiocist.org

             https://www.ethiocist.org

 
 

ለድረ ገጻችን የሚሆን ጽሑፍ ካለዎ

1- የኢሜል አድራሻችንን webpageorganizers@gmail.comን ተጠቅመው አሊያም

2- ይህን ሲጫኑ በሚያገኙት CONTACT FORMበሚለው ቅጽ ላይ ጽሑፍዎን ለጥፈው ወይም 

3-facebook አድራሻችን https://www.facebook.com/ethiocist.org በግል መልእከት ይላኩልን

በተጨማሪም የሚያካፍሉት ጠቃሚ የድረገጽ አድራሻ ካለዎ ይላኩልን።