Map St Joseph Cistercians

Top Panel

ቅዱስ ዮሴፍ

ከቅዱስ ዮሴፍ ምን እንማራለን?

ለእግዚአብሔር ድምፅ ባእድ ያለመሆን

የቅዱስ ዮሴፍ ቦታና ክብር - የ 2005 ዓ.ም. የዓመታዊው ቅዱስ ዮሴፍ መስዋእተ ቅዳሴ ስብከት፡-

ስለ ቅዱስ ዮሴፍ ታላቅነትና ለእኛ ስለሚሰጠን አብነታዊ ሕይወትና የአማላጅነቱ ጸጋ ለማየት ያግዘን ዘንድ በእግዚአብሔር ዘንድ ስላለን ቦታ ለማየት የሚያግዙን ነጥቦችን በማየት እንጀምር።

በእግዚአብሔር መንግስት ትልቅነታችን የሚለካው በምንድነው?

1. የመመረጥ ደረጃ (በምድር ላይ የሚሰጠን የሕይወት ዓይነት ነው)…

Read more: ለእግዚአብሔር ድምፅ ባእድ ያለመሆን

Write comment (0 Comments)

ከቅዱስ ዮሴፍ ምን እንማራለን?

ከቅዱስ ዮሴፍ ምን እንማራለን?

 ስለ ቅዱስ ዮሴፍ በምናነሳበት ጊዜ ስሙ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከጌታችን ከመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስና ከእመቤታችን ድንግል ማርያም ጋር ተጠቅሶ እናገኘዋለን፡፡

አበው ጸሐፍት ይህን ምንጭ በመጠቀም ስለቅዱስ ዮሴፍ ብዙ ጽፈዋል፣ ብዙ ብለዋል፡፡ እና በዚህ አጭር ጽሑፌ የአበውን አባባል ለመዘርዘር ባልሞክርም፤ ትልቁ የሕይወት መዝገብ የሆነው ቅዱስ መጽሐፋችን ስለቅዱስ ዮሴፍ…

Read more: ከቅዱስ ዮሴፍ ምን እንማራለን?

Write comment (0 Comments)

አድራሻችን

logo

                 ገዳመ ቅዱስ ዮሴፍ ዘሲታውያን

                    ፖ.ሳ.ቁ. 21902
                 አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ
             Phone: +251 (116) 461-435

              Fax +251 (116) 458-988

               contact@ethiocist.org

             https://www.ethiocist.org

 
 

ለድረ ገጻችን የሚሆን ጽሑፍ ካለዎ

1- የኢሜል አድራሻችንን webpageorganizers@gmail.comን ተጠቅመው አሊያም

2- ይህን ሲጫኑ በሚያገኙት CONTACT FORMበሚለው ቅጽ ላይ ጽሑፍዎን ለጥፈው ወይም 

3-facebook አድራሻችን https://www.facebook.com/ethiocist.org በግል መልእከት ይላኩልን

በተጨማሪም የሚያካፍሉት ጠቃሚ የድረገጽ አድራሻ ካለዎ ይላኩልን።   

መልእክት ከር.ሊ.ጳ. ፍራንቼስኮስ

pope"ይቅርታን እና ምሕረትን ማድረግ የሰላማዊ ሕይወት መሠረት ነው"።

“ይቅር ማለት እና ምህረትን ማድረግ የሕይወት ዘይቤያችን ቢሆኑ ኖሮ፥ ስንት ጦርነት፣ ስቃይ እና መከራን እናስቀር ነበር! በግንኙነቶቻችን ሁሉ ይቅርታን የሚያደርግ ፍቅር ያስፈልጋል። ይኸውም በባል እና ሚስት፤ በወላጆች እና በልጆች መካከል እንዲሁም በአካባቢያችን፣ በማኅበረሰባችን እና በፖለቲካውም ማለት ነው። እንዲሁም ይቅርታን ለማድረግ ጥረት የማናደርግ ከሆነ፥ ይቅር አይባልልንም” ማለታቸው ተገልጿል።

ምንጭ - ቫቲካን ራድዮ አማርኛ ዝግጅት